#relationships
ወድጃታለሁ ስልክም,text እናወራለን አልፎ አልፎ በ አካል አገኛታለሁ ሁኔታዋ ለኔ ደስ የሚል ነው ግን ፍቅሬን ለመግለፅ ፈራሁ ትንሽ ድብቅ ስለሆነች ፍቅረኛ ይኑራት አይኑራት ማወቅ አልቻልኩም በ ግልፅ ብጠይቃት ብትርቀኝስ ብዬ ግራ ተጋብቻለሁ 🤔
Aug 30, 20224 engagements
ወድጃታለሁ ስልክም,text እናወራለን አልፎ አልፎ በ አካል አገኛታለሁ ሁኔታዋ ለኔ ደስ የሚል ነው ግን ፍቅሬን ለመግለፅ ፈራሁ ትንሽ ድብቅ ስለሆነች ፍቅረኛ ይኑራት አይኑራት ማወቅ አልቻልኩም በ ግልፅ ብጠይቃት ብትርቀኝስ ብዬ ግራ ተጋብቻለሁ 🤔
Aug 30, 2022Andande setoch debk mannet alachew mnalbat linorat selmichl tolo betngerat arif nw mn yetawkal kelelat demo edlem linorh yechlal melkam edel
Aug 31, 2022እንዳትነግራት። ግን በደንብ እሷን ቅረባት እና ለሷ ቦታ እንዳለክ አሳያት።
Sep 01, 2022እኔም በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ ማለቴ በደንብ ቅርባት ሀሳቧ ፣ልቧ ሁሉ ነገሯ ስላንተ መሆኑን እስክታረጋግጥ /ፍንጭ እስክታገኝ የቅርቧ ሰው ሁን ከዛ ትነግራታለህ
Sep 07, 2022Binorat noro kante ga gize yemtasalf ymeslhal ?? Abso akerarebh ywesnewal symbol eyesetehat kante ga kasalefech yelatm
Aug 31, 2022