#religion
ቃለ ዐዋዲ ላይ ነው ያየሁት መዝሙር ነው ስለ ክርስቶስ ቪዲዮው የክርስቶስ ፊልም ተቆራርጦ ነው ልብ የሚነካ በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የተሰራ መዝሙር ነው መዝሙሩ ያላችሁ ወይም ስለመዝሙሩ የምታውቁ ብትነግሩኝ መዝሙሩ ላይ የሚታየው ፊልም the passion of the Christ ነው pls የምታውቁ ተባበሩኝ
Aug 30, 20223 engagements
ቃለ ዐዋዲ ላይ ነው ያየሁት መዝሙር ነው ስለ ክርስቶስ ቪዲዮው የክርስቶስ ፊልም ተቆራርጦ ነው ልብ የሚነካ በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች የተሰራ መዝሙር ነው መዝሙሩ ያላችሁ ወይም ስለመዝሙሩ የምታውቁ ብትነግሩኝ መዝሙሩ ላይ የሚታየው ፊልም the passion of the Christ ነው pls የምታውቁ ተባበሩኝ
Aug 30, 2022Kale awadi yetehadiso new please yemezimuru link bilekek erasu orthodox atiketelu atiyu .......teyakiw endinawikina enditayiletim lihon yichilal .......lerasu bifelig ezaw YouTube lay search mareg tichilaleh
Aug 31, 2022