ሀይ ቤተሰብ እንዴት ናቹህ..... ምን መሰላችሁ አባቴ በጣም ሃብታም ነው ግን ከሱ ምንም እማገኘዉ ነገር የለም በጣም ሲበዛ ብር ወዳድ አና ስግብግብ ነው 12 ተምሬ ወድቅያለዉ እና አሁን ምንም ሞያም ብርም የለኚም የ ታክሲ እንክዋን የለኚም እና አባቴ ብር እያለዉ እንዴት ለልጁ አይሆንም አያልኩ አቸነካለው እናም ኃይለኛ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ... የ አባቴ ብር መውደድ አሄን ያክል ይሆናል ብዬ አስቤ አላቅም በዚ ሳምንት ቁርጤን አሳወቀኝ እና ምንም ሥራ ምሰራው የለኚም ሞያም የለኝ ያለኝ አማራጭ ጉልበት ነክ ነገር ነው እና ምን ትመክሩኛላቹህ
Aug 30, 2022Birr kemtteykew endet habtam endehone teykew
Aug 31, 2022