በጣም የምወዳት ልጅ ነበረች እና እንደምወዳት ነገርኳት እሷ ግን ምን እንደምልህ አላውቅ ብላ ዝም አለችኝ እኔ በጣም ነው ምወዳት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም እና ምን ማለት ፈልጋነው ሴቶች እባካችሁን ንገሩኝ pls ሀሳቤን ሰብስቤ ትምህርቴን መማር አቅቶኛል እባካችሁን ምክራችሁን ለግሱኝ አመሰግናለው 🙏
Aug 30, 2022የተወሰነ ጊዜ ስጣት ዋናው ስሜትህን መናገርህ ነው። ግን እስካሁን የምታደርገውን ነገር (ከሷጋ ጋር ) እንዳታቆም ቀጥል ...ስለሷ ብዙ ማሰብ ምናምን አያስፈልግም ምክንያቱም የምትለውጠው ነገር የለም!! እሷም አንተን የምትፈልግ ከሆነ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ስሜቷን ትነግርካለች ካልነገረችህ ደግሞ ያው ተናግራ አንተን ማስከፋት አትፈልግም ግን ካንተጋር መሆን እንደማትፈልግ ግልፅ እንዳደረገችልክ ማመን አለብክ... መልካም እድል 😊
Aug 31, 2022