Hey guys yehone lij ale ena relation eyejemern nw gn haymanotachn yileyayal ena chgr yifetral or esu wede ene endimeta endet lasasmnew🙏
Aug 30, 2022Mn wedene endimeta new yalshw eski anchi wedesu hiji koy mnaynet teyake new 😏
Aug 31, 2022Hey guys yehone lij ale ena relation eyejemern nw gn haymanotachn yileyayal ena chgr yifetral or esu wede ene endimeta endet lasasmnew🙏
Aug 30, 2022Mn wedene endimeta new yalshw eski anchi wedesu hiji koy mnaynet teyake new 😏
Aug 31, 2022copy pasted here 🥀አንድ ወንድ አንዲት ሴትን ለማግባት ወይም አንድ ሴት አንድን ወንድ ለማግባት የግድ አ ስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች አሉ። ከእነዚህም አንዱና ዋናው ሃይማኖት ነው። ሴቶች በሃይማኖት የማይመስላችሁን ወንድ አታግቡ። ወንዶችም እንዲሁ በሃይማኖት የማትመስላችሁን ሴት አታግቡ። ታድያ እንዲህ ከሆነ ቅዱስ ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮ.7፣14 "ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሷል። ያላመነችም ሚስት በባሏ ተቀድሳለች" ይላልሳ ምን ማለት ነው? ካልከኝ። አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል የተነገረበትን ምክንያት ማወቅ ሀሳቡን በትክክል እንድንረዳው ያደርገናል። ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ያለው አሕዛብን አስተምሮ ወደ ክርስትና ሲመልስ ሚስት ክርስቲያን ትሆንና ባል ሳይሆን ይቀራል። ባል ክርስቲያን ይሆንና ሚስት ሳትሆን ትቀራለች። በዚህ ምክንያት ጠብ እንዳይነሳ ባል ክርስቲያን ከሆነ በጊዜ ሂደት አስተምሮ ክርስቲያን ያደርጋታል በማለት ይህንን ተናገረ። ይህንንም የሚያስረዳን ቁጥር 13 ላይ "ሴቲቱም የማያምንና ሚስቲቱን የሚያፈቅር ከእርሷም ጋር ሊኖር የሚወድ ባል ቢኖራት ባሏን አትፍታ" ይላል። የሚያፈቅራት ብሎ የገለጠው የሚወዳት ከሆነ ለእርሷ ሲል ትንሽ ቆይቶ እንደ እርሷ ሃይማኖት ይሆናልና እንዲህ አለ። ነገር ግን ተምሮም ተነግሮም ወደ ትክክለኛዋ ሃይማኖት ካልመጣ ልትፈታው እንደሚገባ ቅዱስ ጳውሎስ ከዚሁ ምእራፍ ቁጥር 15 ላይ "የማያምን ግን ቢፈታ ይፍታ" ብሎ ነግሮናል። ይህንን መነሻ አድርገው 318ቱ ቅዱሳን ሊቃውንት ደግሞ በፍትሐ ነገሥታቸው ክርስቲያን ክርስቲያንን ብቻ እንዲያገባ ሥርዐት ሠርተዋል። የሞዐ 🥀ስለዚህ አሁን ላይ አስተምረህ ወደ ሃይማኖት ከመለስክ በኋላ አጭተህ ማግባት ትችላለህ እንጂ ገና ወደ ትክክለኛዋ ሃይማኖት ሳትመጣ እያለች እርሷን አግብቼ ወደ እኔ ሃይማኖት እመልሳታለሁ ግን አትበል። ሥለዚህ ባልና ሚስት በሃይማኖት አንድ የሆኑ መሆን አለባቸው። በሃይማኖት አንድ ሆነው ከተጋቡ በኋላ ከሁለት አንዱ ሃይማኖቱን ቢቀይርሳ እንዴት ይሆናል የሚል ጥያቄ ከጠየቅከኝ ደግሞ መልሱ "ይፋቱ" ነው። ምክንያቱም በወንጌል ማቴ.10፣37 "ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። ከእኔ ይልቅ ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም" ይላልና ነው። ከዚህ ጥቅስ በታች ቁጥር 34 ላይ "ሰይፍን እንጂ ሰላም ለማምጣት አልመጣሁም" ብሏል። የዚህ ትርጉሙ በሃይማኖት ምክንያት እናትና አባት ባልና ሚስት ወላጅና ልጅ ቢለያዩ የሚገባ መለያየት መሆኑን ነው። ሰይፍ የተባለውም ይህ ነው። ከዚህ ላይ "ሰላም" ለማምጣት አልማጣሁም ያለው "አንተም በሃይማኖትህ አንቺም በሃይማኖትሽ ተባብለው በአንድ ተስማምቶ መኖርን ነው ሰላም ያለው"። ይህ ሰላም ክርስቲያናዊ ሰላም አይደለም። 🥀ክርስቲያናዊው ሰላም ከክርስቶስ ጋር በመኖር በክርስቶሳዊ ሕይወት በመኖር የሚመጣ ሰላም ነው። ይህኛውን ሰላም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐ.14፣27 "ሰላሜን እሰጣችኋለሁ" ብሎናል። ስለዚህ በሃይማኖት የማይመስለንን ሰው ማጨት ማግባት አይገባም። ከተጋባን በኋላ ሃይማኖቱን ቢለውጥ እንኳ መፋታት ይገባል ማለት ነው። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን ይቆየን
Aug 31, 2022This is actually one of the wisest and great reply be blessed
Aug 31, 2022Anchi wdsu athejim gn esu wdanchi endimta teflgiyalsh ?
Aug 31, 2022esu demo endet semameche wedene haymanot endet lamtat eyale eyasebe new so b geze kuretut
Aug 31, 2022አመጣለሁ ስትይ መሄድ አለ እህት ካሁኑ ብታቆሚ ይሻልሻል። ሳይቃጠል በቅጠል አሉ!!
Aug 31, 2022Stupid!
Aug 31, 2022🖕🖕
Aug 31, 2022ልጠይክሽ ያንቺ ሃይማኖት ምንድን ነው የሱስ?
Aug 31, 2022Ene orthodox neg esu demo protestant
Aug 31, 2022yhe yemtasamgnwu guday aydelem wode ewunetu memeles nw yehuletachihum hayimanot alakm gn ewunetu eyesus nw kesu gar honatu reletionachihun ketilu
Aug 31, 2022First, do not try to change or influence his religion, that always ends horribly. Second, think long and hard if you would both be okay with having a serious and lasting relationship with someone who has a different religion. If not, stop the relationship now before you both get hurt
Aug 31, 2022Ema , do u see a future with him ? If u do how do u expect ur difference to work in ur daily life ? Think bout it
Aug 31, 2022Endatejemeri atasebiew cherash
Aug 31, 2022Kabad nw bagelte awrubate kaza endamehon argut gezew sayrafd
Aug 31, 2022Wede andgnachu memtat yishalal gen yesu famoch des ayilachewm
Aug 31, 2022Koy ahun adelem wedefit bedemb kegebachu behwala yshalal
Aug 31, 2022