#other
ሰላም አዲስ ትምህርትቤት ስትገቡ ምንድነው ምታደርጉት እንዴት ነው ከሰው ጋር ምትተዋወቁት እረፍት ሰአትስ ምን ታደርጋላችሁ
Aug 29, 20223 engagements
ሰላም አዲስ ትምህርትቤት ስትገቡ ምንድነው ምታደርጉት እንዴት ነው ከሰው ጋር ምትተዋወቁት እረፍት ሰአትስ ምን ታደርጋላችሁ
Aug 29, 2022Same problem here😅✌️
Aug 30, 2022just ask something about the school while u are in class, the students sitting besides you,
Aug 30, 2022Kg 2 ነህ እንዴ ማን?? ምን ሚያስፈራ ነገር አለ?
Aug 30, 2022