ሥራ የሌላችሁ ብር የሌላችሁ ጉአደኛ የሌላችሁ አላችሁ እንዴት ነው እምትኖሩት ሰዎች እረ መፍትሄ ላብድ ነው ወገኖቼ መፍትሄ
Aug 29, 2022እኔ አለሁ ገቢ የሚያስገኝ ስራ የለኝም ብርም የለኝም ጓደኛም የለኝም ነገር ግን በጣም ደስተኛ ነኝ በራሴ አለም ከማንም ምንም ሳልጠብቅ እየኖርኩ ነዉ ብር ስራ ጓደኛ ያን ያህል አያስፈልጉም እነዚህ ሁሉ ሰላም አይሆኑህም ጭንቀት ሃሳብ ወሬ መጠጥ ጭፈራ ዝሙት ነዉ ከእነዚህ የምታተርፈዉ ብትችል ስራ ብቻ ስራ
Aug 30, 2022