#other
አዲስ ሰው(ሴት)Telegram ላይ ለማውራት ማለት ለመግቢያ ያህል hi ከማለት ለየት ያለ ነገር እስኪ ንገሩኝ ?🙄
Aug 29, 202216 engagements
አዲስ ሰው(ሴት)Telegram ላይ ለማውራት ማለት ለመግቢያ ያህል hi ከማለት ለየት ያለ ነገር እስኪ ንገሩኝ ?🙄
Aug 29, 2022ብሮ በቴሌግራምም ሆነ በሌላ ሶሻል ምዲያ እነሱ እስካልመጡብህ ድረስአንተ አትሂድባቸው ምክንያቱም እንዳንተ አይነት በትንሹ በቀን ከ30 በላይ ቴክስቶች ይደርሳታል አንድ እንስት ስለዚህ ዶንት ዌስት ዩር ታይም
Aug 30, 2022Can I say z cutiest Girl just a simple Hi
Aug 30, 2022Selam lanchi yhun
Aug 30, 2022ሆ ብለን መጣን! በላት😁 ወቅቱን ተጠቀምበት
Aug 30, 2022👋
Aug 30, 2022Say how u doin😎
Aug 30, 2022እንዲ በላት እና ሙከክ ትላለች የሚል ሕፃን ሁላ ሊመጣ ነው
Aug 30, 2022Rule number 9 don't say hi yefelekewn mindh lay yalewn neger tenager
Aug 30, 2022Rule 1-8?
Aug 30, 2022Pickup line keflke sidemen eyachew
Aug 30, 2022ስራ ፈት።
Aug 30, 2022Full course ETB10k
Aug 30, 2022Hey Heeey Haay Haaai Hello Hellooow Halo Alo Selam Selam kongo Kongo endat nash Enezi lante yihonalu 😄
Aug 30, 2022