#beauty
የወንድ የፊት ቅባት አለ እንዴ? ካለ ንገሩኝ እስከዛሬ ፊቴን ቅባት ተቀብቼው አላቅም ሰሞኑን ፊቴ የመድረቅ ባህሪ አመጣ
Aug 29, 20224 engagements
የወንድ የፊት ቅባት አለ እንዴ? ካለ ንገሩኝ እስከዛሬ ፊቴን ቅባት ተቀብቼው አላቅም ሰሞኑን ፊቴ የመድረቅ ባህሪ አመጣ
Aug 29, 2022ኒቪያ/ግራይሰሮል ምርጥ ናቸው ይባላል እኔ ልጅ እያለሁ ነው እማዬ ስትቀባኝ ማስታውሰው
Aug 30, 2022Ywend yset belo nger ylm eko Fruit of the Earth Vitamin-E Skin for dry skin arif new
Aug 30, 2022የፊት ቅባት?🤔
Aug 30, 2022Awe arif kebat alen merakhn tu tu beleh tekeba le ene it's best😁
Aug 30, 2022