Esti AAe family's amakurng Yesterday k uncle gar nberku over weten 2achn bcha sneznana nbr betam enkerarbaln yalwn neger kne gar nw miwyayw ena diaspora nw (Age 38)me demo(20) tenant yetfetrw nger gn mnm ligbang alchalm bcha keza bota snchers room yazen 1 class nw mnm almeslngm wndme slehon bye then ketngan behuala gn esu kes eyale makef mnamn jemere cuddle aynet nger ena moke blot slenber nw bye zm alku then tewat snesa chrash bso tebekng laskefaw bchrash alfelgm keftot nw esu wd ezi hager kmeta gna 1week nw bcha kelel adrge yhen yahl asasach body nw yaleng wy slew teweng ...ena gna tekemt lay nw mihedw lela over enwetam silng zm alkut betam dengche slenber ena ebakachu esti amakurng endet kzi nger lamelt
Aug 29, 2022ቆይ ይሔ ከማስከፋት ጋር ምን አገናኘው ... ቆይ ሲጀመርስ ከ አጎት ጋር ኦቨር ምን የሚሉት ነው? ምንም ብትቀራረቡና ብትዋደዱ በሌላ ነገር ላይ አብሮ ለማሳለፍ ሊሆን ይችላል እንጂ ኦቨር አንድ ላይ መውጣት ምን የሚሉት ነው? ብዙ መዘዝ የማምጣት ሃይሉ ነው እንጂ የመቀራረባችሁን ነገር ሊያሳየኝ አይችልም። ይሔ እኮ በጣም ከባድ ነገር ነው። እሱን ላለማስከፋት ብለሽ ነገሮችን በድጋሚ እንደቀድሞው ብታደርጊ እና ሁኔታውን ብታመቻቺለት እና ያ ነገር ቢፈጠር እኮ የወደፊት ህይወትሽንም ሊያበላሸው ይችላል። ጥፋቱስ የማን ነው? እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይፈጠር የማድረግ ሀላፊነቱ፣መብቱ እና ባለቤትነቱም ጭምር ያንቺ ነው ብዬ ነው በብዙ መልኩ የማስበው.... ስለዚህ ነገሮችን በተወሰነ መልኩም ቢሆን ገድቢያቸው የዝምድና መዋደድ ሌላ ኦቨር አንድ ላይ መውጣት ሌላ ታሪክ....
Aug 30, 2022