selam endet nachu 🙋♀ Teyakaye le orthodox emagnach nw... Betsom wekt giza and sew metsom yalebet gideta eske 9 nw yeml astemro ale?? weyes akum eskechalebet dres metsom yachelal ?? Thanks 🙏
Aug 29, 2022ለዛ ሰው እስከሚቻለው እንጂ ግዴታ አይደለም። በቀደምት ሐዋርያት ዘመን ጾም እስከ 11 ሰዓት ነበረ። አሁን ግን በተለያየ consideration እስከ 9 ሰዓት፥ እሱን የማይመች ከሆነ እስከ 8፣ እስከ 7 ወይም እስከተቻለው ነው የሚጾመው። ከዛ በላይ ግን የምታስቀድሺና ስራ የማይበዛብሽ ከሆነ ቅዳሴ እስከሚያልቅ ድረስ መጠበቅ አለብሽ።
Aug 30, 2022