Leilt56
#other
ሰላም በሕልሜ ስዕለ አድህኖ አየሁ እኔ የሳልኩት ይመስለኛል የህልሙ ፍቺ ምን ሊሆን ይችላል? እንደዚ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው
Aug 29, 20222 engagements
ሰላም በሕልሜ ስዕለ አድህኖ አየሁ እኔ የሳልኩት ይመስለኛል የህልሙ ፍቺ ምን ሊሆን ይችላል? እንደዚ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው
Aug 29, 2022ህልም በተቃራኒው ነው ሚፈታው ይላሉ ከሆነ ደግም ምን ልትስል እንደሆነ imagine😁
Dec 22, 2022ሴይጣን ይሆናል
Aug 30, 2022