#art
ሰላም ለሁላችሁም 👋 አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር #its_urgent_please ማንኛውም #drawing_material የሚሸጥበት ቦታ አዲስ አበባ ውስጥ የት አካባቢ እንደሚገኝ ብትጠቁሙኝ...? #thanks_for_all
Aug 29, 20224 engagements
ሰላም ለሁላችሁም 👋 አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር #its_urgent_please ማንኛውም #drawing_material የሚሸጥበት ቦታ አዲስ አበባ ውስጥ የት አካባቢ እንደሚገኝ ብትጠቁሙኝ...? #thanks_for_all
Aug 29, 2022መርካቶ ዉስጥ አለ።
Aug 30, 2022