#education
G-12 Handout ያላቹ አረ በናታችሁ ላኩልኝ አፍጥኑት😊 በዘንድሮ ተፈታኝ አይጨከንም😥 ወይም የማገኝበትን የትምህርት ቤታችሁን ሊንክ ላኩልኝ። የግል ትምህርት ቤት ቢሆን ደስ ይለኛል። በተለይ ODA school የምትማሩ ካላችሁ pls የትምህርት ቤታችሁን ሊንክ ላኩልኝ በጣም አስፈልጎኝ ነው። Chemistry short note g 9 - 12 bio civic physics maths
Aug 28, 20225 engagements