#business
ሰላም አንዴት ናችሁ ቤት ውስጥ አጃክስ ማምረቻ ማሽን ለማስመጣት አስቤ ነበር። እና ስለ ስራው አምታውቁት ነገር ካለ? እንዲሁም ኬሚካሉ እና ማሽኑ ምን ያህል እንደሚያወጣ እሚያውቅ ሰው ካለ ቢጠቁመኝ ደስ ይለኛል?! አመሰግናለሁ
Aug 28, 20221 engagements
ሰላም አንዴት ናችሁ ቤት ውስጥ አጃክስ ማምረቻ ማሽን ለማስመጣት አስቤ ነበር። እና ስለ ስራው አምታውቁት ነገር ካለ? እንዲሁም ኬሚካሉ እና ማሽኑ ምን ያህል እንደሚያወጣ እሚያውቅ ሰው ካለ ቢጠቁመኝ ደስ ይለኛል?! አመሰግናለሁ
Aug 28, 2022Inbox me bro @Zwitcher
Aug 29, 2022