for Orthodox ሠላም ሰዎች ጥያቄዬ አባታችን ኖህ የወይን ጠጅ ጠጥቶ በሰከረ እና እርቃኑን በሆነ ጊዜ ቀድሞ የተመለከተው ከነዓን ሆኖ ሳለ ለምን ካም ተረገመ
Aug 28, 2022መፅሃፍ ቅዱስ ላይ በደንብ አንብበው የተረገመው ከነዓን ነው ያየው ግን ካም ነው እርቃኑን ያየው ካም ሆኖ ለምን ከንዓን ተረገመ ቢባል መጀመሪያ አይቶ ለካም የነገረው ከንዓን ስለሆነ እና የልጅ ጉዳት ለአባቱ ስለሆነ ነው ይህን ደግሞ ኦሪት ዘፍጥረት(ዘልደት) አንድምታ ላይ ታገኘዋለህ👍
Aug 29, 2022