Ultroid493
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄዬ ምን መሰላቹ wifi ቤት ግ pcዬ ላይ አልሰራም አለኝ ግን የሌላ ሰው wifi ላይ ሄጄ ስሞክረው ደሞ ይሰራል youtube ላይ በጣም ብዙ video አይቼ ሞክሪያለሁ ግን አይሰራም ስለዚ እውቀቱ ያላችሁ እስቲ ንገሩኝ
Aug 28, 20225 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄዬ ምን መሰላቹ wifi ቤት ግ pcዬ ላይ አልሰራም አለኝ ግን የሌላ ሰው wifi ላይ ሄጄ ስሞክረው ደሞ ይሰራል youtube ላይ በጣም ብዙ video አይቼ ሞክሪያለሁ ግን አይሰራም ስለዚ እውቀቱ ያላችሁ እስቲ ንገሩኝ
Aug 28, 2022Pcህ hp notebook ena windows 10 nw?
Aug 29, 2022አዎ ብሮ
Aug 30, 2022Wifi driver update arg
Aug 29, 2022Signal chirash aymetam?
Aug 29, 2022Beqa isti window qeyirena mokir
Aug 29, 2022