Bill_Get729
#business
ሰላም ቤተሰብ👋👋👋👋 ሹፌር ነኝ, ረጅም ዓመት የስራ ልምድ ከነ ማስረጃው አለኝ, መንጃፍቃዴም ማንኛውንም መኪና ያስነዳኛል እስከ ከባድ ተሳቢ ድረስ:: ደረቅ እርጥብ 5ተኛ ነው መንጃ ፍቃዴ:: እና በዚ ማስረጃ ሥራ የት ማግኘት እችላለው? የምታውቁት Agent ወይም ደሞ ሰው ካለ እባካችሁ ንገሩኝ
Aug 28, 20225 engagements
ሰላም ቤተሰብ👋👋👋👋 ሹፌር ነኝ, ረጅም ዓመት የስራ ልምድ ከነ ማስረጃው አለኝ, መንጃፍቃዴም ማንኛውንም መኪና ያስነዳኛል እስከ ከባድ ተሳቢ ድረስ:: ደረቅ እርጥብ 5ተኛ ነው መንጃ ፍቃዴ:: እና በዚ ማስረጃ ሥራ የት ማግኘት እችላለው? የምታውቁት Agent ወይም ደሞ ሰው ካለ እባካችሁ ንገሩኝ
Aug 28, 2022ደረቅ እርጥብ😂 ሚባል መንጃ ፈቃድ አለ እንዴ ?
Aug 29, 2022Bzu srawoch ylekekubetal teketatel
Aug 29, 2022eskezzare yet neber setagegn yeneberew?
Aug 29, 2022Hager keyre new
Aug 29, 2022