Lul73
#education
So guys explain to me like I am a 5 year old person, what does axion mean? When/if I buy an axion from a bank what am I going to gain from it?
Aug 27, 20222 engagements
So guys explain to me like I am a 5 year old person, what does axion mean? When/if I buy an axion from a bank what am I going to gain from it?
Aug 27, 2022እሲ ባማርኛ ብንያም( 😑 ምሳሌ ነው) የዳቦ ሱቅ ሄዶ የ10 ብር ዳቦ ገዛ ኤርምያስ( አሁንም ምሳሌ) ደሞ አስር ብር ለዳቦ ቤቱ ባለቤት አበደረው እና የዳቦ ቤቱ ባለቤት ንግዱን ለማስፋፋት ተጠቀመበት በ አመቱን ኤርምያስ 5 ብር ትርፍ ተብሎ ተሰጠው ያበደረው አስር ብር ግን እንደተቀመጠ ነው በቀጣዩም አመት ተጨማሪ 7 ብር አተረፈ... ይሄንን የዳቦ ቤት አትራፊነት የሰሙ ሰዎች የኤርምያስን የአበዳሪነት ቦታ በ 30 ብር ዋጋ ሊገዙት ጠየቁትና ገዙት ኤርምያስ - ባለ አክስዮን አስር ብሩ -:የሆነ የ አክስዮን ዋጋ 🙄 ብንያም ደሞ ደደቡ እኔ ነበርን ተረቴን መልሶ አፌን በዳቦ አብሶ ሞራል የማይጠቀሙበት ብር ካሎዎት አክስዮን ገዝተው ያትርፉ 😐😐😐
Aug 28, 2022It is a share. You will get a share of the profit the organization makes based on the amount of your share/axion.
Aug 28, 2022