Anpnymous233
#business
Money print yemideregbet sreat mndn new .. man nw print yemiyaderg? fake gn exact yemimesl endemaYsera mn maregagecha ale
Aug 27, 20221 engagements
Money print yemideregbet sreat mndn new .. man nw print yemiyaderg? fake gn exact yemimesl endemaYsera mn maregagecha ale
Aug 27, 2022ገንዘብ የሚታተመው በሃገሪቱ ብሔራዊ(ማእከላዊ) ባንክ ትዕዛዝ ሲሆን ማተምያውን ባላቸው ሃገራት ይታተማል። ብዙ ሃገራት ግንዘባቸውን የሚያትሙት በወረቀት ቢሆንም ግን አንዳንዶቹ በራሳቸው መንገድ ከጥጥ፣ ከስብ እና ከተለያዩ ነገሮችን ጨማምረውበት ይሰራሉ። ሃገራችን ኢትዮጵያና ብዙ የአፍሪካ አህጉር ገንዘባቸውን በአውስትራሊያ ያሳትማሉ። ገንዘቦቹ ሲታተሙ በደፈናው dot printing ሳይሆን Pattern and ridge እየተሰራለት ስለሆነ ላየኛውን አካል ሲዳስሱት እንደ አሻራ ይሻክራል። ይህም በመሆኑ ገንዝብን በግል ማተም ከባድ ያረገዋል። ይህም ብቻ ሳይሆን በUltraviolet ray ብቻ የሚታዩ patternኦች እንዲኖራቸው ተደርጎ ስለሚሰራ በጭራሽ እቤት ማምረት አይቻልም። Exact የሚመስል ለመስራት የገንዘብ ፋብሪካውን እንደ money heist ገብተህ መዝረፍና የራስህን ማተም አለብህ።
Aug 28, 2022