እስቲ ህልሜን ፍቱልኝ በመጀመሪያ ልጁ ከዚ በፊት የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ አልተቀበልኩትም ነበር ከዛ ከሰሞኑ አውርተን ከዚ በላይ መጎዳተት ስለማይፈልግ ከኔ መራቅ እንደፈለገ ነገረኝ ከዛ በቃ መንገድ ላይ ነው እንጂ አልተገናኘንም ወደ ህልሜ ስገባ የሆነ ሰው የበዛበት ቦታ ይመስለኛል ከሩቅ አየዋለሁ ነይ ይለኝና ሰላም ልለው ስል ይሸሸኛል በጣም ተናድጄ ትቸው እሄዳለሁ ከዛ የሆነ ቦታ ላይ ከኋላዬ መቶ እጄን ይይዘኛል ከዛ አብረን እኔዳለን አባቴ ያየን እና ዝም ብሎ ይሄዳል ..ምንድነው
Aug 26, 2022እንፍታዋ!! ሰው የበዛበት ቦታ #መገናኛ ነው። ከሩቅ ያየሽው አንቺ ድልድዩ ላይ ስልነበርሽ ነው። ነይ ያለሽ ደውለሽለት እንጂ እሱ አይቶሽ አይደለም። ሰላም ልትይው ስትሄጂ እሱ የሸሸሽ የመሰለሽ ታክሲ ሊጋፋ እንደሆነ ስላላወቅሽ ነው። በጣም የተናደድሽው ተግፍቲ ታክሲ ውስጥ ስለገባና ስላላገኘሽው ነው በዚም ትተሽው ሄድሽ። ከኋላሽ መጥቶ እጅሽ የያዘሽ ከመንገድ አይቶሽ ወርዶ ነው። መልስሽ ምን ሆነ ሊልሽ ነው የያዘሽ። አብራችኹ መሄዳችኹ ግን አንድ ሰፈር ናችሁ ማለት ነው። አባትሽ አይቶሽ ዝም ብሎ ያለፋችኹ እቤት ስትገቢ ልክ ልክነሽ ሊነግርሽ አስቦ ነው። ኸረ ወገን በቁም መቃዠት አበዛን።
Aug 28, 2022