#education
ሰላም እንዴት ናችሁ 2015 ላይ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እና ለብሔራዊ ፈተና ከአሁኑኑ ለመዘጋጀት ፈልጋለው እናም ማንበብ ስጀምር ለመቀመጥ ያስጠላኛል መፍትሔ ምንድነው ?
Aug 26, 20226 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ 2015 ላይ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እና ለብሔራዊ ፈተና ከአሁኑኑ ለመዘጋጀት ፈልጋለው እናም ማንበብ ስጀምር ለመቀመጥ ያስጠላኛል መፍትሔ ምንድነው ?
Aug 26, 2022አሁኑኑ መጀመር እፈልጋለሁ ትላለህ ከወር በፊት የጀመሩትም እኮ ጊዜ አጠረን እያሉ ነው።በል አሁን በትንሹ ማጥናት እራስህን አለማምድና ቢያንስ በቀን ከ8 ሰአት በላይ ለማጥናት ሞክር 8ሰአት ስልህ ብዙ እንዳይመስልህ ስታጠና ምን ያህል ትንሽ እንደሆነ ይገለፅልሀል። መቀመጥ ያስጠላኛል ላልከው የማንያዘዋል አሪፍ አነቃቂ audio አለልህ እነሱን ስማቸው እኔንም በጣም ጠቅሞኛል ....ግን ባለችህ ጊዜ የምቸለውን ሁሉ ለማረግ ጣር መልካም ጥናት🙏
Aug 27, 2022🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋https://t.me/campusfunn 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Sep 14, 2022Wegn tmhrt bushti new ykrbeh weth feta bel tmhrt lelfalt ayhonm
Aug 29, 2022Ahun yalew ye Bire akuam enditaneb kalanesasak it's not normal😜
Aug 27, 2022Manbeb newa
Aug 26, 2022