Mendenew gen wendoche astesasebachu andaynet yhonew ewnet betam new ykefag sex kegabcha befit alemareg newer hone ende yagebachu setoche btengerug des ylgal men aynet Wend new miredaw wendoches bthonu dengel yalhonche set new magebat mtfelgut ende😒😒
Aug 25, 2022ድንግልና:- የደም ኪዳን! እግዚአብሔር አምላክ በፍጥረቱ አይሳሳትም። ሁሉን በአላማ እና በጊዜው ውብ አድርጎ ፈጥሮታል። ለሰው ልጅ አይን፣ ጆሮን፣ አፍንጫ .....የሰራ አምላክ ለሴት ልጅም "ድንግል" ፈጥሯል። ድንግልና ክብር ነው፣ ድንግልና ምልክት ነው፣ ድንግልና ማህተም ነው። እግዚአብሔር አምላክ በወንድና ሴት መካከል ጋብቻን ሲያቋቁም የደም ኪዳን እንዲኖር በማቀድ ድንግልናን ፈጥሯል። ተጋቢዎቹ በጋብቻ ሲጣመሩ እና አንድ አካል ሲሆኑ የደም ኪዳን የግድ ነበር። ጋብቻ ቀለበት የመደራረግ ስርአት ሳይሆን በደም የሚጀመር የቃል ኪዳን ጥምረት ነው። የእንስሳም ሆነ የሰው ህይወት ያለው በደም ውስጥ ነው። ደም በመንፈሳዊው አለም ጉልህ ቦታ የሚሰጠው ሲሆን የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን የሀጢያት የማስተሰሪያ መንገዶች ከደም ጋር የተያያዙ ናቸው። በብሉይ ኪዳን በጥጃና፣ በወይፈን የበግ፣ የፍየል...... ደም፣ በሀዲስ ኪዳን በእየሱስ ክርስቶስ ደም! ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም። ስለዚህ ከደም ጋር የተያያዘ ኪዳን በምድርም ሆነ በሰማይ በዋዛ የሚታይ አይደለም። እንደ ማፊያ ያሉ ትላልቆቹ የአለማችን ወንጀለኛ ድርጅቶች ከአባሎቻቸው ጋር የሚያደርጉት ስምምነት ደምን መሰረት ያደረገ ነው። ሰይጣን አምላኪ ድርጅቶች ሳይቀሩ ከደም ጋር የተያያዘ የቃል ኪዳን ስርአት ያላቸው ሲሆን በምእራብ አለም ለብዙ ህጻናት መጥፋት ይሄው እንደምክንያት ይጠቀሳል። ስለዚህ ወደ ተነሳንበት የድንግልና ጉዳይ ስንመለስ አቅልለን ልናየው አይገባም። በዚህ ዙሪያ ያለን የተዛባ አመለካከት ወደ ጥፋት እየመራን ነው። እያንዳንዱ እራሱን ይፈትሽ። አሁን አግብተሀት እየኖርክ ያለችውን የትዳር አጋር በድንግልናዋ ነው ያገባሀት? ለዚህ ጥያቄ መልስህ "አዎ" ከሆነ አንተ እንደ እግዚአብሄር ሀሳብ የሆነ ትዳር ውስጥ ነው ያለኸው። ነገር ግን ያገባኸው ድንግሊቷን ካልሆነ በሰማይ በባልነት ስምህ አልተመዘገበም። ድንግልናዋን የወሰደው አብሯት ቢኖርም ባይኖርም ባሏ ነው። ስለዚህ ብዙዎቻችሁ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ነው አብራችሁ እየኖራችሁ ያላችሁት። ያን ያህል ነገሩ ይከፋል። በአሁኑ ጊዜ ለብዙ ትዳሮች መፍረስና የቤተሰብ መበተን ዋናው ምክንያት እንደ እግዚአብሄር ትእዛዝ ጋብቻ አለመፈጸማችን ነው። ጾማችንም ሆነ ጸሎታችን ጣሪያ የማያልፈው ለዚህ ነው። ስለዚህ ወደ ቀደመው ስርአት እንመለስ። የጠፋው አንዴ ጠፍቷል። አዲሱ ትውልድ ላይ ይሰራ። ሴቶች በድንግልና እንዲቆዩ የሚያግዝ ስርአት ይበጅ። ድንግሊቱን ከጋብቻ በፊት ያስነዋራት ላይ እስከሞት የሚደርስ ቅጣት ይጣል። እውነት ነጻ ያወጣናል። እውነቱን በድፍረት እንነጋገር።
Aug 26, 2022