ሰላም እንዴት ናችሁ ጉዋደኞቼ ዛሬ አንድ አጠር ያለች ነገር አለችኝ እሱን ላማክራችሁ ነው :: አንዲት ልጅ ተዋወኩኝ Instagram ላይ ማውራት ጀመርን በዕጭር ጊዜ ውስጥ ተመችተህኛል ወድጄሀለሁ አብረን ብንሆን ደስ ይለኛል አለችኝ እኔ ደሞ ምንም ላምናት አልቻልኩም ግራ ገባኝ እሱዋ ያለችው USA 🇺🇸 ነው እኔ ደሞ እዚ... ውሸት ነው ብዬ እንዳላስብ FaceTime እናደርጋለን ግን እኔን እንዴት ልትመርጪኝ ቻልሽ በዚ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዬ ስጠይቃት ..በቃ ደስ አልከኝ ወደድኩህ እፈልጋለሁ ነው መልሱዋ ግራ ገባኝ እኔ የምፈልገው አሁን የእውነት እንደወደደችኝ እንዴት ነው ማረጋገጥ የምችለው በመሀከላችን የ አስር አመት ልዩነት አለ እኔ 25 ነኝ ..
Aug 25, 2022Esua 15 or 35 ee😳
Aug 25, 2022