#technology
ሰላም ሰዎች ዲሽ ተጠቃሚ ነኝ እና ሁለት ሳተላይት ነው የምጠቀመው(ethiosat and hotbird)ስለዚህ switch መጠቀም አለብኝ እና እስዊቹ ደግሞ ዝናብ በዘነበ ቁጥር ይበላሻል እና ምንድን ነው መፍትሄው
Aug 24, 202212 engagements
ሰላም ሰዎች ዲሽ ተጠቃሚ ነኝ እና ሁለት ሳተላይት ነው የምጠቀመው(ethiosat and hotbird)ስለዚህ switch መጠቀም አለብኝ እና እስዊቹ ደግሞ ዝናብ በዘነበ ቁጥር ይበላሻል እና ምንድን ነው መፍትሄው
Aug 24, 2022ለዝናብ ተጋላጭ አታድርገው ሌሎች እንዳሉት በPlastic or በሃይላንድ ሸፍነው። ከቻልክ ደግሞ ከቆርቆሮ ስር ወሽቀው።
Aug 25, 2022Egna 1 amet alefen mnm alhonem plastic koreche arekubet beka mnm alhonem mejemeria kefelek be festal shefenew keza highland korteh splitterun ketetew
Aug 25, 2022Baba LEG switch tetekem mert switch nw
Aug 25, 2022ስዊችዋን በፌስታል ሸፍነህ ሀይላንድ ቆርጠህ ማስገባት ነው ምንም አይሆንም፣ ግን hotbird ምን አይነት ፕሮግራም አለው ጠቃሚ ሚሆን ?
Aug 25, 2022Ere chnklatehn aseraw festal neger albseh tetekem
Aug 25, 2022