Some10112
#health
ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፈዋሽ መድሃኒት ፣ ምክንያቱንና ደግሞ እንዳይወጣ ምን ማረግ እንዳለብኝ ብነግሩኝ ። ወይም ጥሩ ሃኪም ቤት ብጠቁሙኝ
Aug 24, 20223 engagements
ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፈዋሽ መድሃኒት ፣ ምክንያቱንና ደግሞ እንዳይወጣ ምን ማረግ እንዳለብኝ ብነግሩኝ ። ወይም ጥሩ ሃኪም ቤት ብጠቁሙኝ
Aug 24, 2022Ye fintita kintarot or hemorrhoids በተፈጥሮ ፌንጢጣ አካባቢ ላይ ያሉ ትናንሽ የደም ስሮቾን ያዘሉ ክምችት ናቸው (cushions) ናቸው። በተለያዩ ምክንያት ለምሳሌ ብዙ በማማጥ በጣም በደረቀ ሰገራ ምክንያት የደም ስሮቹ ሲወጣጠሩ ና ወደማበጥ ሲሄዱ ኪንታሮት እንላለን።። ህክምናው ደረጃ አለው grade 4 ከሆነና( ከፌንጢጣ ውጭ ከሆነና ወደ ውስጥ የማይመለስ ከሆነ ) ቀላል ቀዶ ጥገና ይፈልጋል( hemorridectomy) :: ከ 1 እስከ 3 ደረጃ ያሉት ከቀላል ህምና እስከ ቀዶ ጥገና ባለው ይታከማል እንደ ደረጃው። ቤት ማድረግ ምትችታለቸው ነገሮች- ለብ ባለውሀ ጨው አርጎ መቀመጥ 20 ደቂቃ , ሰገራ የሚያለሰልስ ምግብ መብላት በአቅራቢያ ያለ የቀዶ ጥገና (surgeon ] ሀኪም ማማከር please do not apply traditional medicine የባህል መድሀኒት እላዩ ላይ እንዳታረግ ለ ኢንፌክሽን ይዳርግሀል Dr. T
Aug 25, 2022ትገዛለህ ?
Aug 25, 2022በቀላል ኦኘራሲዮን ይወጣል በደንብ መጠኑን ከጨመረ ግን በሙሉ የማደንዘዣ ይወጣል,በመድሀኒት ግን አላውቅም
Aug 25, 2022