ሰላም ለሁላችሁም አንድ ልጅ አለ ፌስቡክ ላይ ነው የተዋወቅነው። እናም በተዋወቅን በሳምቱ ብዙ ነገር ማውራት ጀመርን ልጁ ስለራሱ የተናገራቸው ነገሮች ያሳዝናሉ ስላችሁ በህይወቱ የገጠመውን መጥፎ ነገር ነግሮኛል በዛ ላይ መልኩም እምብዛም ነው ፣ ሀብታም ነገረሰ ይመስለኛ እንዲሁም ሁሌ ይደውልልኛል እኔ ደግሞ ቤት አባቴ እና እናቴ ስላሉ ማንሳት ይከብደኛል ቴክስት በቀን ከሁለት መቶ በላይ አሰንመላለሳን። እኔ ስሜቱን ሳልጎዳ መለያየት ፈለኩኝ ስላችሁ ሌላ ድርጊት በራሱ ላይ ሳያደርግ በሰላም መገላገል እና መፍትሄውን ብትነግሩኝ። በቃ ጨንቆኛል ስራ መስራት አልቻልኩም ፣ ቴክስት መፃፃፍም አልፈለኩም በቃ ነፃነት ማግኘት ብቻ እሱን በስሜት ሳልጎዳው። በምላሹ ምስጋናዬ የላቀ ነው🙏
Aug 24, 2022ye setoch neger mechereshachu yehe new ayamrm man endi betam deep eskigeba tebki alesh 2 ken 3 ken kawerash buhala zm malet tchyi neber
Aug 25, 2022