Ere enenm mekerayen asayugn eko befetari hoo
Aug 24, 2022Ere enenm mekerayen asayugn eko befetari hoo
Aug 24, 2022"የሴት ድንግልና መመለሻ ባህላዊ ቅመም" እያሉ የሚያዝጉን ናቸው አይደል
Aug 24, 2022መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ: መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ: : መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት😂😂😂😂
Aug 24, 2022Ere degemulk ezin hoo
Aug 25, 2022Ere awo benateh mndn nachew
Aug 24, 2022channel eyeshetu new sewochu
Nov 02, 2022Ene gam new😂
Aug 24, 2022Ara ene ga erasu mn shea new
Aug 24, 2022Antem ende ene mrohale 😕
Aug 24, 2022Enem ga new even salgelg group add yadergugnal🙄🙄
Aug 25, 2022Telegram setting gebteh mastekakel tchlaleh👍
Aug 25, 2022awo enenm betedegagami yiketugnal leave bye enkuan dgami mn asbew nw?🤔
Aug 24, 2022ማፈልገውን ቻናል ወይ ግሩፕ ውስጥ እንዳያስገቡህ ሚያደርግ መድሀኒት አይጠፈቸውም ጠይቅ
Aug 25, 2022