#personal
Selam እንዴት ናችሁ ሴት ነኝ እና ፂማም እየሆንኩ ነው።ጓደኞቼ remover ያሳሳዋል ይሉኛል እኔ ግን እንዳያብሰው ፈራሁ።እና natural የሆነ ድንገት መጠቀም ባቆም የማያብሰው ነገር ታውቃለችሁ?እባካችሁ ንገሩኝ በጣም እየተሸማቀኩ ነው
Aug 24, 20227 engagements
Selam እንዴት ናችሁ ሴት ነኝ እና ፂማም እየሆንኩ ነው።ጓደኞቼ remover ያሳሳዋል ይሉኛል እኔ ግን እንዳያብሰው ፈራሁ።እና natural የሆነ ድንገት መጠቀም ባቆም የማያብሰው ነገር ታውቃለችሁ?እባካችሁ ንገሩኝ በጣም እየተሸማቀኩ ነው
Aug 24, 2022Sexy new ko...anyways waxing tetekemi
Aug 25, 2022ማርሻ clinic ሂጂ ያጠፉልሻል
Aug 24, 2022Mndnew miyaregut ena snt Birr nw
Aug 24, 2022Btw it's fine and cute if it is on ur side like kejorosh zk blo mnamn😍
Aug 25, 2022In what kind of ur body??
Aug 24, 2022Hair remover cream kodashn nech yaregewal teru adelem ....be facial hair shaver tetekemi
Aug 24, 2022Ye cherer remover ale kesru tsegurn neklo slemiyanesa dagm libekl alychlglm sis
Aug 24, 2022