የዛሬ 3 አመት አካባቢ አሞኝ ነበር ከዛም ተመርምሬ የ አፍንጫ አላርጂክ በተለምዶ ሳይነስ ሚባለው አይነት ግን እዛ ደርጃ አልደረሰም አላርጂክ ነው ብለውኛል ከዛም መዳኒት ነገር ሰተው ትቶኝ ነበር ከዛ አሁን ክረምት ከገባ ጀምሮ አፍንጫዬን በጣም ነው ሚሰረስረኝ ሰርስሮ ደሞ አያቆምም ሙሉ ቀን ሲያስነጥሰኝ ነው ሚውለው አፍንጫዬ ራሱ ባንዱ በኩል ዝግት ይላል እና ምን ባረግ ይሻላል???? ITS URGENT LET'S FIND A SOLUTION BEFOR SOMETHING WORSE HAPPEN!!!!!
Aug 23, 2022yetm hakim bet zelaki mefthe ayisetehm betwat tnestek exercise (btrot ) arif mefthe tagegnbetalk brase selayehut nw mokrew
Aug 24, 2022