ይሄን ፅሁፍ ምን አይነት ስሜት ውስጥ ሆኘ አንደማጋራቹ ብታውቁ ባላወራው የማብድ እስኪመሰለኝ ድረስ ...ለካስ የሰው ልጅ ወዶ አይደለም ወደ ሱስ,ራሱን ወደ ማጥፋት,የሚጎዳው ሰው ጋር መሸሽ,ከቤት መጥፋት,ማበድ ብሎም ለሰዎች ሁሉ መጥፎ መሆንን ሌላም መንገድ የሚመርጠው ወደ እነዚህ ነገሮች የሚከቱን ግን የሰዎች ባህሪ ነው ለዛውም ሁሉንም ጥየ ለመውጣት እንኳን እራሴን አደጋ ላይ ጥየ ካልሆነ በቀር በቀላሉ አንደማይሆን አውቃለሁ (bcz of family problem)ወይ እግዚአብሔር በተአምር ካላወጣኝ በስተቀር እና አሁን ላይ 👆👆አማራጮች እንዳደርጋቸው በሀይል እየገፋኝ ያለ ነገር አለ እራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ እናም ከዚ ስሜት እንድወጣ ምን ላድርግ??ምከሩኝ አለዚያ ራሴ ላይ ምን ክፍ ነገር ልወስን እንደምችል ሁላ አላውቅም የእውነት።።
Aug 23, 2022🙏🏾
Aug 23, 2022