ፍቅረኛዬ አታድርግ ያልኩትን ነገር በተደጋጋሚ እያደረገ አስቸግሮኛል እና በጣም እያስደበረኝ ነዉ እኔን ሲደብረኝም እሱ ይጨነቃል ግን ደሞ ማድረግ ማቆም አልቻለም እና እስቲ ምን አይነት ቀላል ሊያስተምረው ሚችል ቅጣት ልቅጣው በተለይ ስለስነልቦና ምታቁ ካላችሁ እባካችሁ እርዱኝ በጣም እየተጎዳው ነዉ
Aug 22, 2022anchim miwedewachewn negeroch madreg endemtakomi ngeriw. bezaw keketele, anchim kalshn fetsmi ena adrgiw. keza yann miwedewn neger lemagegnet sil kes bekes yakomal.
Aug 23, 2022