ከዚህ በፊት ጥያቄ ጠይቄያቹ መልሳቹ እጅጉን ረድቶኝ ነበር ዛሬ የመጣውት ደግሞ ጓደኛዬ የሆነ ነገር አጋጥሞት ነው ምን መሰላችሁ he still thinks about his ex but she already moved on and she is with another person now so what should he do what can i do to make it stop ደግሞ እንደሚባለው ሴትን እሚያስረሳው ሴት ብቻ ነው እንዴ
Aug 22, 2022እንደዚ አይነት ጥያቄ ላይ gym አስጀምሪው ምናምን ምንድነው 🙁 አይምሮ ጡንቻ አያወጣምኮ ደሞ ጡንቻ ሴትን ለፍቅር አይጋብዝም:: look at me am thin as fuck but am attractive as hell yawlsh ehte you deserve better beyna ngeriw bayhon aymrown besra metmed lay esmamalew metshaf mnamn sciw gn ye fkr mnamn adelem ye tarik or biography mnamn
Aug 22, 2022