Passenger533.5
#religion
የኢየሱስ ታሪክ እና ያስተማራቸው ትምህርቶች ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ በሌላ ገለልተኛ መፅሐፎች ይገኛሉ? ካሉ እስቲ መፅሐፎቹን ጠቁምኝ🙏🙏
Aug 22, 20224 engagements
የኢየሱስ ታሪክ እና ያስተማራቸው ትምህርቶች ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ በሌላ ገለልተኛ መፅሐፎች ይገኛሉ? ካሉ እስቲ መፅሐፎቹን ጠቁምኝ🙏🙏
Aug 22, 2022ኢየሱስነ ሐዋርያት በወንጌላቸው ሲገልፁት ስለሱ በሙሉ ብንፅፍ ሰማይ ብራና ባህርም ቀለም ብትሆን አትበቃውም ብለዋል እናም ግን ከልጅነቱ እስከ እድገቱ ከባህር በጭልፋ ተአምረ ኢየሱስ ላይ አለልህ ከሱ ሚበልጥ በዝርዝር ስለ ክርስቶስ የተፃፈ እምብዛመ አይገኝም በግሪክ ሮም ራሺያ ግብፅ ና ኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ተቀባይነት አለው ካቶሊክና ኦርቶዶክስ ውስጥ
Aug 23, 2022ሕማማት የሚለውን መጽሐፍ አንብብ ...ስለ መፅሀፉ ለማብራራት ቃል ያጥረኛል
Aug 22, 2022ተአምረ እየሱስ
Aug 25, 2022በደንብ እንጂ፡፡ የእየሱስ ክርስቶስ ታሪክ እና ያስተማረዉ ትክክለኛ አስተምህሮ በ ቁርዐን ዉስጥ ታገኘዋለህ
Aug 22, 2022