#relationship ሰላም ውዶች ምን መሰላችሁ አነ3ዲት ሴት አለች ማውራት ከጀመርን 6ወር ምናምን ሆነን እና አንድ ትምህርት ቤት ነው እምንማው እና ከጓደኛማቾች በላይ ብንሆን ደስ የለኛል ግን እኔ ክርስቲያን ነኝ እሷ ደግሞ ሙስሊም ታዲያ የሀይማኖታችን መለያየት ችግር አያመጣም ወይ ምን ላድርግ ጨነቀኝ
Aug 21, 2022Mejemerya haymanotih sile r/ship mn endeml mawok alebk ene eskemakew dires r/ship mijemerew behulet temesasay haymanot balachew set ena wond mehal bcha nw. Yihe chigr yelwm anchim behaymanotsh enem behaymanote mbal ngr yelm!
Aug 21, 2022