Trendy166.5
#business
ብሄራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋ ሆነው ያዘጋጁትን አድማስ ሎተሪ የቆረጠ ካለ ወይም ግንዛቤው ያለው ሰው ካለ።
Aug 20, 20222 engagements
ብሄራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋ ሆነው ያዘጋጁትን አድማስ ሎተሪ የቆረጠ ካለ ወይም ግንዛቤው ያለው ሰው ካለ።
Aug 20, 2022#DigitalLottery የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስጀመረው " አድማስ " የተሰኘው ድጂታል ሎተሪ የመጀመሪያው ዙር እጣ ትላንት ማውጣቱን አሳውቋል የዲጂታል ሎተሪ ዕጣው ቀጣይነት እንዳለው የገለፀው አስተዳደሩ የሁለተኛ ዙር ዕጣው መስከረም 11 ቀን 2015 የሚወጣ መሆኑን ገልጿል። የአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በአንደኛ ዕጣው 1.5 ሚሊዮን ብር፣ በሁለተኛ 800 ሺህ ብር፣ በሶስተኛ 350 ሺህ ብር ጨምሮ ሌሎችም የገንዘብ ዕጣዎችን ያካተተ ነው። ከብሄራዊ የሎተሪ አስተዳደር እንዳገኘነው መረጃ ዕጣው በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር ወደ *127# በመደወል በ3 ብር ነው የሚቆረጠው። (ከላይ በትላትናው ዕለት የወጣው የመጀመሪያ ዙር ዕጣ #ሙሉ የባለዕድለኞች ቁጥር ተያይዟል) @tikvahethiopia
Aug 21, 2022Here
Aug 21, 2022