Doggy-13
#personal
#it is very urgent ሰላም ሰዎች ,,,,,,, ma q is የሆነ የሆነ ጊዜ ፈሴን መቆጣጠር ያቅተኛል ግን ለሰዎች ብዙውን ጊዜ አይሰማም ለራሴ ነው የሚታወቀኝ ትናንት ከ ጎረቤቴ ጋር እያወራሁ እንደ አጋጣሚ ጡጥ አለብኝ የምር በጣም ተሸማቀኩኝ ገና 21 አመቴ ነው እና ሰዎች ምንድን ነው መድኃኒቱ ትላላችሁ ? ምክንያቱስ ምን ይመስላችኋል ?
Aug 20, 202218 engagements