Queen_s35
#education
ሰላም ለሁላችሁም ባህር ዳር ዉስጥ አሪፍ photography school ክፍያዉንም ጭምር ንገሩኝ እባካችሁ 🙏 ምን ያክል ጊዜ እንደሚፈጅ ምታዉቁት ካለ አመሰግናለሁ
Aug 20, 20220 engagements

Aug 20, 2022