#relationships
ሰላም የAsk_anything_bot ቤተሰቦች ከዝህ በፊት ጥያቄ ጠይቃችሁ ምላሻችሁ በጣም ተቅሞኛል እና ዛሬ አፋጣኝ ምላሽ የሚስፈልገው ጥያቄ ይጄ መጥቻለሁ እና ጥያቄየ ምን መሰላችሁ አጋጣሚ በnearby አግኝቻታ የማዋራት ልጅ አለች እና በቃ የሌለ ሙድ ውስጥ ገባን እሷ የካምፓስ ተማሪ ነች እኔ እና እንገናኛለን እናወራለን break ወደ ሀገሯ ሄደች ስልክ ስደውልላት አትነሳም እና 7 ቀን ብደውል 2ቱን ቀን ታነሳለች ግራ ገባኝ ልጅቱ ጓደኛ እንዳላት እንዴት ልወቅ እንዴትስ ልጠይቃት ግን በጣም እወዳታለሁ እና please ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ 🙏🙏
Aug 19, 20221 engagements