Slm አንድ በጣም በጣም ሀይለኛ ውሻ አለን እንደሰፈር የሚፈራ እና አሁን ላይ ሁኔታው እያስፈራን እኔ ሁላ ነክሶኛል የኔስ ይሁን እሱን በደንብ ያሳደገውን አባቴን ነክሶታል እና አሁን እሱን ደፍሮ የሚቀርበው የለም ከዛ አሁን ደግሞ በዝናብ ምክንያት ቤቱ ፈርሳ እዛ ውስጥ ነው ያለው እና ማሰሪያው አስተማማኝ አይደለም እና እኛ የፈራነው እንግዳ መቶ ድንገት ቢፈታስ እኛን ላይነግሰን ይችላል ግን ውሻው ሰው ካገኘ ይነክሳል ሳይሆን ይገላል ነው ሚባለው ነብር በሉት እና ምን ይሻለናል እስቲ ንገሩኝ እናስገድለው ቢያንስ 10 አመት ይሆነዋል
Aug 19, 2022Abdo new yemihonew.....ena ye enesesat hakim sefer yale mnamn biyayut yshalal medhanit ynorewal meches
Aug 20, 2022