Kaf0
#health
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በመጀመሪያ እስከ ዛሬ የምጠይቀውን እየመለሳችሁልኝ ስልሆነ ከልብ አመሰግናለሁ ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ እሱም ምንድን ነው እግሬ መጥፎ ጠረን እያመጣብኝ ነው እና ተመርምሬው የሚቀባ (Aluminium hexahydate with absolute alcohol ) ታዞልኝ ነበር ግን አስኪያልቅ ድረስ ተጠቅሜው ለውጥ ሊያመጣ አልቻለም እና ሌላ ምታቁት ነገር ካለ እንድትነግሩኝ ነው በነገራችን ላይ በጣም ስለሚያልበኝ በሸበጥ ጫማ ሁሉ ሲያስቸግረኝ ነበር እና እባካችሁ እርዱኝ አመሰግናለው
Aug 19, 20224 engagements