#other
ሰላም ሰወች ምን መሰላችሁ እኔ extension ተማሪ ነኝ እና በ5 ቀኖች ዉስጥ ምንም አልሰራም ሞባይል ጥገና ተምሬአለሁ ግን አሪፍ ቦታ ካላገኛችሁ ገበያ አይኖረዉም እና ቴክኒክ ከሰኞ እስከ አርብ ገብቸ አየተማርኩ ዲሽ ለመስራት አሰብኩ ምን ትላላችሁ እየተጨናናነኩ ነዉ please ወይስ ት/ት ትቸ ቦንዳ ልነግድ ደሞ ገና 22አመቴ ነዉ በዚህ እድሜየ ምን ልሰራ እችላለሁ ወይ ደግሞ የሚያማክር ሰዉ ጠቁሙኝ በተጨማሪም ቴኳንዶ(ወርልድ) እሰራለሁ ለዚህም ኮማንዶ ልመዘብም ፈለጉ ምን ይሻላል please please
Aug 18, 202210 engagements