The_Redeemed102.5
#religion
ሰላም ለወንጌል ብለው ስለተሰዉ የ ወንጌል ሰማእታት የሚናገር ወይንም የሚተርክ ግጥም ወይም ጽሁፍ ካላችሁ ተባበሩኝ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው። አመሰግናለው🙏
Aug 18, 20223 engagements
ሰላም ለወንጌል ብለው ስለተሰዉ የ ወንጌል ሰማእታት የሚናገር ወይንም የሚተርክ ግጥም ወይም ጽሁፍ ካላችሁ ተባበሩኝ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው። አመሰግናለው🙏
Aug 18, 2022ስለወንጌል ሰማእትነት የተቀበሉ እንጂ የተሰዋ ማንም ሰው የለም። ሰማእትነት ስለተቀበሉ ከሆነ ገደለ ሐዋርያት ቀዳሚው ነው።
Aug 19, 2022