ሠላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያም ማረግዋን የሚገልፅ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ወይም ጥቅስ ካለ እባካችሁ እንድትነግሩኝ በእግዚአብሔር ስም ጠይቃቹሀለሁ🙏🙏
Aug 17, 2022ሰላምህ ይብዛ፤ ከ66'ቱ የለም። ያ ማለት ግን አልተነሳችም ማለት አይደለም። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሁሉም ነገር አልተጻፈም።
Aug 18, 2022ሠላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያም ማረግዋን የሚገልፅ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ወይም ጥቅስ ካለ እባካችሁ እንድትነግሩኝ በእግዚአብሔር ስም ጠይቃቹሀለሁ🙏🙏
Aug 17, 2022ሰላምህ ይብዛ፤ ከ66'ቱ የለም። ያ ማለት ግን አልተነሳችም ማለት አይደለም። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሁሉም ነገር አልተጻፈም።
Aug 18, 2022ኦርቶዶክሳውያን በድጋሜ የምላችኹ ነገር ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ፈልጋችኹ መጥታችኹ በተቃራኒው እየገባ የሚንዘባነነውን የምንፍቅናውን ቅርሻት የሚያቀረሸውን #BLOCK አድርጉት። ምን ይቀርባችኋል ?የምታገኙት ግን እልፍ ጥቅም አለ። በሰላም መወያየት እንችላለን ሰፋ አድርገን። በጸበል እንጂ በጥቅስ ለማይለቅ ክህደት ጉንጭ ማልፋት ራስን ማጣት ነው ውጤቱ። ዐይንን ጆሮን መጠበቅ ከዚኽ ይጀምራል።
Aug 18, 2022መልዕክትህ ለኔ ከሆነ አስተካክለኝ። 🙏
Aug 18, 2022“አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።” — መዝሙር 132፥8
Aug 18, 2022አንድ ልጨምርልኽ "መዓዛም እንደ ከርቤና እንደ ዕጣን የሆነችው፥ ከልዩ ከነጋዴ ቅመም ሁሉ የሆነችው፥ ይህች ከምድረ በዳ እንደ ጢስ ምሰሶ የወጣችው ማን ናት?” (መሓ 3፡6)
Aug 18, 2022መዝሙር 45 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። ¹⁰ ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤ ¹¹ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና። ¹² የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻን ይዘው ይሰግዱለታል። የምድር ባለጠጎች አሕዛብ በፊትህ ይማለላሉ። “ምሳሌንና ትርጓሜን የጠቢባንን ቃልና የተሸሸገውን ነገር ለማስተዋል።” — ምሳሌ 1፥6 https://zbible.page.link/b I think this one is enough
Aug 18, 2022Yelem
Aug 18, 2022Setting layi astekaklewu
Sep 06, 2022መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ማርያም ስለማረጓ የተጻፈ ምንም ነገር የለም።
Aug 18, 2022የለም፣ኖሮ አያውቅም፣ወደፊትም አይኖርም። አርጋ ይሆናል ግን አንድም biblical support የለውም። (በዛ ዘመን የነበሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ፃፊዎች ከ Mary ጋር እጅግ ይቀራረብ ነበር፤ አንዲህ አይነት ነገር ቢከሰት፣ at least indirectly ይገልፁት ነበር።)
Aug 18, 2022