Hi እኔ ምለው ሙስሊሞች በፈለጉበት ሰዓት ነው ወይስ በመንግስት ገደብ ተቀምጦባቸው ነው ጠዋትና ማታ የሚጮሁት? ሰው እረፍት በሚያደርግበት ሰዓት ጭራሽ ሳንፈልግ በገዛ ቤታችን በግድ መስማት አለብን? የሌሎቻችሁን አላውቅም እኔ ያለሁበት አካባቢ ግን ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው። ማስተላለፍ የፈለጉትን መልዕክት ለማመለከተው ብቻ ማስተላለፍ ነው። ግን መብቴ ነው አይደል?
Aug 17, 2022አይ እኛ በፈለግነው ሰአት ሳይሆን አላህ ባዘዘን ሰአት ነዉ ሲቀጥል እኛ ሙስሊሞች መንግስት የለንም ግን ከኢስላማዊ አስተምህሮት እስካልተጋጨ ድረስ ህዝቡ የመረጠውን እንታዘዛለን የኛ መሪያችን ቁረአን እና ሀዲስ ነው ጩኸት ላልከዉ ደሞ እኔ ማሰማበት 1 ቦታ አቃለዉ ሲኦል እዛ መግባት ትችላለህ
Aug 18, 2022