Le Ethiopia ye bher politica yitekmatal weys yatefatal...mkniyatachu?
8 votes
Le Ethiopia ye bher politica yitekmatal weys yatefatal...mkniyatachu?
8 votes
Multicultural yehonech ager wst unitary government mareg malet 1dun beher bcha superior eyarege masked malet nw
Aug 17, 2022Yebher politics new endezik ers beers yatalan ena Ethiopia north,south ,east ,West bcha teblo bkefel arif yimeslegnal yihew bebher politics mknyat debubn ende gomen bekebele sheneshenuat
Aug 17, 2022Tbh, የኢትዮጵያን ታሪክ ብናገላብጥ ኢትዮጵያዊያን እርስ በእርስ መጣላት ያቆሙበት ዘመን ባይኖርም በዘር ላይ ተመሠረቱ ትንኮሳ፣ ጥልና ጦርነቶች ግን ከ1983ቱ አብዮት በኋላ መሻሻል አሳይቶአል። ያሁኑ ጥል አብዛኛው ከዛ በፊት በተፈበረኩ ቁርሾዎች እና የግለሰቦች ጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው።
Aug 17, 2022ከሁለቱ አንዱን ግድ መምረጥ ስላለብኝ ነው የነካሁት እንጂ ምርጫዬ አይደለም። በመጀመርያ "ብሔር" ማለት ራሱ ምንድነው? ብዙዎቻችን ባይገባንም በግእዝ "ሀገር" ማለት ነው ትርጉሙ። አሁን ያለው ideology ሀገራዊ ማንነት ያላቸው ህዝቦችን በአንድ ሀገር ጥላ ማስተሳሰር የሚል ነው፥ ይሄንን multi-nationalism(ብዝኃ-ብሔር) አስተሳሰብ እንላለን። ሌለኛው ideology ደሞ አንድ ህዝብ፣ አንድ ማኅበረሰብ፣ አንድ አገዛዝ የሚለው ደሞ Mono-nationalism(አሐዳዊ ብሔር) ይባላል። ግን በተጨማሪን ብዙኃ-ህዝብን፣ ማኅበረስብ ወደ አንድ ጨፍልቀው አንድ አገዛዝ ማድረግ Mia-nationalism የሚሉት ቢኖርም practically ወደኛ ሲተረጉም አሐዳይ ብሔር ይሆናል። እናም ለማጠቃለል ያክል። የተለያዩ የብሔር(ሀገር) አመለካከት ይኑሩ እንጂ ፖለቲካ ያለ ብሔር፥ ብሔር ያለፖለቲካ መቼም ሊለያይ አይችልም። ለክርክር መቅረብ የሚችለው "የትኛው የብሔር አመለካከት ነው የሚያዋጣን?" የሚለው ብቻ ነው።
Aug 17, 2022Ahun yehe miteyek teyake new🙄🙄
Aug 17, 2022Lene ena lanchi layhon yichelal gn Ethiopia west endaynekabn yemil elf alaf sew ale
Aug 18, 2022Awo asfelagi new gn mashashaya ena yegara negeroch lay tenker malet yasfelgal
Aug 17, 2022🫤dena yeresanewn yebher politics megmamat malet new
Aug 18, 2022denzzzee endat ayntu nw miyacharesn
Aug 17, 2022Bachiru Ethiopia ahun lalechibet chigir 99.9 percent ye biher politica silehone aytkmatm
Aug 17, 2022