I am here seeking your help and it's urgent ከፍቅረኛዬ ጋር አመት ሊሞላን ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩን idk ምን እንደሚመስሉ የዚህን አይነት ቀናት I mean ፍቅረኛ ይዤ ዓመት ሞልቶኝም አያውቅም ብቻ ከልቤ ከማፈቅራት ልጅ ጋር እንደቀልድ ዓመት ሞላን ጉዳዪ she needs የዛን ቀን አብረን እንድናሳልፍ just me and her እና ደግሞ she needs that place will be private እና ምቹ ማይጎረብጥ ፀጥታው ሁሉም ነገሩ ሚመች Bzw መሄድ ያለብን ቦታዎች ሁላ ሂደናል ግን ደግሞ የዚህ ቀን የተለየ ነውና በዛ ቀን አሪፍ ቦታ ይዣት እንድሄድ ትፈልጋለች እና ጋይስ private የሆነ ለ ካፕል ሚመች ቦታ አፋልጉኝ plz አሪፍ room ያለው mostly Private የሆነ ቦታ plz guys its URGENT betam
Aug 17, 2022Zimut litseru new😔
Aug 17, 2022