አዲስአበባ ባስ ወይም ታክሲ ውስጥ ኦሮምኛ ወይም ትግርኛ ሲወራ ብዙ ሰው ምቾት አይሰማውም Mn case nw gn ayechalem ende mawerat
Aug 16, 2022ስለ የትኛው አዲስአበባ ነዉ ምታወራዉ? አደለም ኦሮምኛ ወይም ትግረኛ ለምን ዳይነሰረኛ አታወራም ዞር ብሎ ሚያይህ የለም ለራሱ ኑሮ ያጦዘዉ ህዝብ ነዉ ያለዉ ከ ተራራ የገዘፈ ሀሳብ እያለበት ስለአንተ ቋንቋ ሚጨነቅ እና የሚያስላስል ሰዉ የለም😄😄
Aug 17, 2022