አፈቅራታለሁ ለሷ ብየ ከቤተሰብ ተጣልቻለሁ እስከ ህይወት ዋጋ ሰጥቻለሁ ግን ዛሬ ራቅ ያለ ቦታ ነች እና ስዴውልላት ቤተሰብ መጣብኝ አልመቼኝ ብሎ ነዎ ትላለች እኔ ደግሞ እንዴበፊቱ ለብዙ ጊዜ እንድታወራኝ እፈልጋለሁ ሜን ላድርግ ታዳ
Aug 16, 2022አታሌቃቅስ እንግዲ ቤተሰብ ቴመጣባት ኅዲያ ኢንዴት ትሁነው ? ታልተመቻትስ ኢንዴት ኢንዲመቻት ፈለክ እንዲ ደሞ ልመደው። የተጣላሀቸውን ማሩኝ ማለትኽ ላይቀር ነው😊 አይዞኽ ወንድሜ ታገስ እንግዲ አንዴ አዞብሀል😁
Aug 17, 2022