anony_mon224
#religion
" እንደ ማርያም ትዕግስትና አርምሞን ገንዘብ እናድርግ:: ማርያምም የማይቀሟትን በጎ እድል መርጣለች" አርምሞ ምን ማለት ነው ወይስ በትክክሉ አልሰማሁትም? ሌላ ቃል ነው?
Aug 16, 20225 engagements
" እንደ ማርያም ትዕግስትና አርምሞን ገንዘብ እናድርግ:: ማርያምም የማይቀሟትን በጎ እድል መርጣለች" አርምሞ ምን ማለት ነው ወይስ በትክክሉ አልሰማሁትም? ሌላ ቃል ነው?
Aug 16, 2022አርምሞ ፦ በተመስጦ(ራስን ማዳመጥ) ወይም ከፈጣሪ ጋር መነጋገር ማለት ነው
Aug 17, 2022ዝምታ ማለት ነው፡፡ የአላዛር እህት ማርያምን ነው፡፡ ማርታ ጌታ ፊት ቀርባ እኔን ስራ ከማገዝ ይልቅ እግርክ ስር ቁጭ ብላ ትማራለች ብላ ስትወቅሳት ማርያም አልመለሰችም ዝም አለች፡፡ ጌታም ማርያምስ የማይቀሟትን በጎ እድል መረጠች ብሎ መስክሮላታል ሉቃስ 10- 38 ላይ ታሪኩን እዪው
Aug 17, 2022I think zmta yimeslegnal
Aug 17, 2022ዝምታ malet new
Aug 17, 2022የማርታ እህት ማርያም
Aug 17, 2022